የቤተክርስቲያኒቱ የአገልግሎት ዘርፎች

የቤተክርስቲያኒቱ አገልግሎቶች በስድስት ዋና ዋና የአገልግሎት ዘርፎች የተከፈሉ ሲሆን

የመድረክ አገልግሎት

  • የአምልኮና ፈዉስ ፕሮግራሞች
  • የመዘምራን አገልግሎቶች
  • የዲያቆናት አገልግሎት
  • የአምልኮ መሪዎች ቡድን

የትምህርት እና ስልጠና አገልግሎት

  • ልዩ ልዩ ትምህርቶች (ለአገልጋዮች እና ለምዕመናን)
  • የመፅሐፍ ቅዱስ ጥናት
  • የደቀመዝሙር ትምህርት
  • የቅድመ ጋብቻ ምክር እና ትምህርት

የቤተሰብ አገልግሎት

  • የጋብቻ አማካሪዎች ህብረት
  • የወጣቶች አገልግሎት ክፍል
  • የልጆች ሰንበት ትምህርት
  • የደጉ ሳምራዊ አገልግሎት
  • የእህቶች እና የወንዶች ሕብረት

የወንጌል ስርጭት አገልግሎት

  • የምስክርነት ሕብረት
  • የዉጪ የወንጌል ጣቢያዎች (ሕብረቶች)
  • የፀሎት አገልግሎት
  • የድነት ክትትል ትምህርት

የጉብኝት አገልግሎት

  • የቤት ሕብረቶች
  • የአባላት ምዝገባና ዶክመንቴሽን

የአስተዳደር አገልግሎት

  • የአስተዳደር እና ፋይናንስ
  • ልዩ ልዩ እቃዎች ግዢ
  • የደብዳቤና ሪከርድ
  • የሂሳብ ስራዎች
  • የገንዘብ ገቢና ወጪ ማስፈፀሚያ