አዳማ ቁ.2 ሙሉ ወንጌል
“

ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።

”
ዕብራውያን 13:8
Scroll

ስለ እኛ

የቤተክርስቲያናችን ታሪክ

አዳማ ቁ.2 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤተ ክርስቲያን በ1995 ዓ.ም በስድስት ቤተሰቦች ተመስርታ ከመነጨችበት ጊዜ አንስቶ እስከ ዛሬ ድረስ በእግዚአብሔር ፀጋ እያደገች ይገኛል።

በአሁኑ ጊዜ ቤተክርስቲያናችን ከ500 በላይ አባላት አሉት። ከእነዚህም መካከል ወጣቶች፣ ልጆች እና አዛውንቶች ይገኙበታል። ቤተክርስቲያናችን በአዳማ ከተማ ውስጥ በርካታ ማኅበራዊ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ትገኛለች።

የእግዚአብሔርን ሥራ ይደግፉ

አሁን ይለግሱ