ስለ እኛ

የእኛ ታሪክ

የእኛ ታሪክ

የአዳማ ቁጥር 2 ሙሉ ወንጌል አመሰራረት በቀደመዉ ጊዜ በከተማዉ ዉስጥ የነበረችዉ አንድ የሙሉ ወንጌል አጥቢያ እስከ 1993 ዓ.ም ድረስ አንድ አጥቢያ የነበረች ሲሆን በከተማ የነበሩትን አራት አቅጣጫዎች አራት አጥቢያዎችን ለመክፈት በወቅቱ በነበሩት መሪዎች ታስቦ በዚሁ መሠረት ቀጠና 1 ፣ ቀጠና 2 ፣ ቀጠና 3 እና ቀጠና 4 በማለት የፀሎት ቤት ጅማሬ ተደረገ፡፡ ከሶስቱ ቦታዎች ቀድሞ ቀጠና 2 ይባል የነበረዉ የአሁኑ ቁጥር 2 ሙሉ ወንጌል መሃል ላይ በመገኘቱ የነበረዉ አንድ አጥቢያ ሁለት ቦታ እንዲከፈል እና አገልጋዮችም በዚሁ መሠረት በሁለቱ ቦታዎች ተደልድለዉ አንድ የነበረችዉ አጥቢያ ሁለት ቦታ ተከፍላ ቁጥር 1 እና ቁጥር 2 ሙሉ ወንጌል በመባል በ1996 ዓ.ም ታህሳስ ላይ የአጥቢያ ስያሜ ይዛ ጀመረች፡፡ ከዚህ በፊት በሃሳብ ተጀምረዉ የነበሩትን አጥቢያዎች በየራሳቸዉ ጂኦግራፊያዊ አቅጣጫ በመጠቀም አጥቢያዎችን በመትከል እየሰሩ በአሁኑ ጊዜ 17 አጥቢያዎች የደረሱ ሲሆን ከዚህ ዉስጥ በቁጥር 2 ሙሉ ወንጌል ሥር አጥቢያ የወጡት ገንደ ጋራ ሙሉ ወንጌል ፣ ሰላም ሰፈር ሙሉ ወንጌል ፣ ገንደ ኦዳ ሙሉ ወንጌል ፣ ኬላ ሙሉ ወንጌል እና ሮጌ ሙሉ ወንጌል ሲሆኑ ሌሎችንም ከከተማ ዉጪ ያሉ አጥቢያዎችንም መስርታለች፡፡

22
ዓመታት
0
አባላት
6
አገልግሎቶች
የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ግብ

የእኛ ተልእኮ፣ ራእይ እና ግብ

ተልእኮ

ወንጌልን ለሁሉም ሰው ማሰራጨት፣ አማኞችን ማጠናከር፣ እና ለማህበረሰብ አገልግሎት ማቅረብ።

ራእይ

በፍቅር እና በእምነት የተቀናጀ፣ እየተዳበለ የሚሄድ እና ለማህበረሰቡ የሚያገለግል ቤተክርስቲያን ማሳየት።

የቤተክርስቲያን መሪዎች

ፓስተር ጥሩነህ ሸንቁጤ

ፓስተር ጥሩነህ ሸንቁጤ

የቤተክርስቲያኗ ዋና ሰብሳቢ

ፓስተር ከድር መኩሪያ

ፓስተር ከድር መኩሪያ

የቤተክርስቲያኗ ም/ሰብሳቢ

ፓስተር ሳሙኤል ዋቅወያ

ፓስተር ሳሙኤል ዋቅወያ

የጉብኝት እና የቤት ሕብረት አገልግሎት ክፍል ተጠሪ

አስተማሪ ፍቅሬ ላቀዉ

አስተማሪ ፍቅሬ ላቀዉ

የቤተሰብ አገልግሎት ክፍል ተጠሪ

ወንጌላዊ ታምራት ቴዎድሮስ

ወንጌላዊ ታምራት ቴዎድሮስ

የወንጌል ስርጭት ክፍል አስተባባሪ

ወንጌላዊ ድርሻዬ ንጋቱ

ወንጌላዊ ድርሻዬ ንጋቱ

የፈዉስ ፕሮግራም አስተባባሪ

ወንጌላዊ ሁሴን መሐመድ

ወንጌላዊ ሁሴን መሐመድ

የወንጌል ስርጭት አገልግሎት ክፍል ተጠሪ

ጌታሁን በዛብህ

ጌታሁን በዛብህ

የቤተክርስቲያኒቱ ሂሳብ ሹም

ሙሉጌታ ኡርጌሳ

ሙሉጌታ ኡርጌሳ

የመሪዎች ጉባኤ ፀሐፊ

የመዘምራን ህብረት

Ruhama

Ruhama

Choir

Betelham

Betelham

Choir

Elroe

Elroe

Choir

Maranata

Maranata

Choir

የአስተዳደር ቢሮ ሰራተኞች

የጸሎት ህብረት

የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች

ዲያቆናት ህብረት

የወንጌል ስርጭት ህብረት

የወጣቶች አገልገሎት ክፍል ህብረት

ቦታችንን ይጎብኙ

ቦታችንን ይጎብኙ

አዳማ ከተማ፣ ኢትዮጵያ