የረቡዕ ትምህርት ፕሮግራም

  • Post author:

በጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለቤተክርስቲያን የተሰጠውን ታላቁን ተልዕኮ ከመፈጸም አንጻር የናዝሬት ቁጥር 2 ሙሉ ወንጌል አማኞች ቤ/ክ በወንጌል እውነት አምነው የዳኑትን አማኞች ጌታን የሚመስሉ እውነተኛ ደቀመዝሙር ለማድረግ ከምትጠቀምበት አገልግሎቶች ውስጥ አንዱ በትምህርት እና ስልጠና አገልግሎት ዘርፍ ውስጥ ከሚገኙት በአንዱ ሳምንታዊ የአገልጋዮችና ምዕመናን ትምህርት ፕሮግራም ነው፡፡

Continue Readingየረቡዕ ትምህርት ፕሮግራም