የወጣቶች ፕሮግራም

  • Post author:

የወጣቶች ፕሮግራም ለቤተክርስቲያን ትልቅ ትርጉም ያለዉ ሲሆን ይኸዉም ወጣቶች በዓለም ሲስተም እንዳይዋጡ እና በጉብዝና ጊዜያቸዉ ጌታን እንዲያመልኩ እንዲሁም እንዲያገለግሉ የተዘጋጀ ፕሮግራም ነዉ፡፡ (መክ 12÷1) ለቤተክርስቲያንም ተተኪ አገልጋዮችን በማፍራትም ረገድ ትልቅ ሚና ያለዉ ፕሮግራም በመሆኑ በልዩ ልዩ ጸጋ (በጸሎት ፣ በዝማሬ ፣ ቃል በማካፈል ፣ በድራማ እና ስነጽሑፍ ) የሚያገለግሉ ወጣቶችን ጌታ እየረዳን በማየት ላይ እንገኛለን፡፡ ክብር ለአምላካችን ይሁን!

Continue Readingየወጣቶች ፕሮግራም