ማስታወቂያ

የቤተክርስቲያኗ ቋሚ ፕሮግራሞች

  • ማክሰኞ ጠዋት 3፡00 – 7፡00 ልዩ ልዩ ጸሎት የሚደረግበት ፕሮግራም
  • ማክሰኞ ማታ 11፡30 – 1፡00 የፈዉስ እና የነፃ መዉጣት ፕሮግራም (ልዩ ልዩ ችግር ላለባቸዉ የሚጸለይበት ፕሮግራም)
  • ረቡዕ ማታ 11፡00 – 1፡30 የትምህርት ፕሮግራም
  • አርብ ማታ 11፡00 – 1፡00 የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ፕሮግራም
  • ቅዳሜ ከማለዳ 12፡00 – 1፡00 ሰዓት የጸሎት ፕሮግራም
  • ቅዳሜ ቀን 10፡30 – 1፡00 የወጣቶች ፕሮግራም
  • እሁድ ጠዋት 3፡00 – 6፡00 የአምልኮ ፕሮግራም