የቤተክርስቲያኗ ቋሚ ፕሮግራሞች
- ማክሰኞ ጠዋት 3፡00 – 7፡00 ልዩ ልዩ ጸሎት የሚደረግበት ፕሮግራም
- ማክሰኞ ማታ 11፡30 – 1፡00 የፈዉስ እና የነፃ መዉጣት ፕሮግራም (ልዩ ልዩ ችግር ላለባቸዉ የሚጸለይበት ፕሮግራም)
- ረቡዕ ማታ 11፡00 – 1፡30 የትምህርት ፕሮግራም
- አርብ ማታ 11፡00 – 1፡00 የመንፈስ ቅዱስ ሙላት ፕሮግራም
- ቅዳሜ ከማለዳ 12፡00 – 1፡00 ሰዓት የጸሎት ፕሮግራም
- ቅዳሜ ቀን 10፡30 – 1፡00 የወጣቶች ፕሮግራም
- እሁድ ጠዋት 3፡00 – 6፡00 የአምልኮ ፕሮግራም