በኢትዮጵያ ሙ/ወ/አ/ቤ/ክ
የአዳማ ቁ.2 ሙ/ወ/አ/አ/ቤ/ክ

“ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።”

ዕብ 13÷8

ራዕይ

ሁለንተናዊ አገልግሎት በመስጠት በመንፈስ ቅዱስ ኃይል የተለወጡና የተሞሉ ምዕመናንን ማየት፡፡

ተልዕኮ

የክርስቶስ ኢየሱስን ወንጌል በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በወንጌል ባልተዳረሱ ቦታዎች በመስበክ አጥቢያ ቤተክርስቲያንን በመትከልና አማኞችን እውነተኛ ደቀመዛሙርት በማድረግ ለሁለንተናዊ አገልግሎት ማዘጋጀት ነው፡፡

ግብ

የዳኑ በመንፈስ ቅዱስ የተሞሉና እውነተኛ ደቀመዝሙር የሆኑ በርካታ ሰዎች ተጨምረው ማየት፡፡

የተመዘገቡ አባላቶች
10
የሙሉ ጊዜ አገልጋዮች
1
የወጡ አጥቢያዎች
0

መገኛችን

ከዚህ በታች ባሉት መረጃዎች ሊያገኙን ይችላሉ